WezWez Addis
ወዝወዝ አዲስ በብስራት ኤፍ.ኤም 101.1 የሚቀርብ ዝነኛ የሬዲዮ ፕሮግራም ሲሆን አዲስ አበባ እና አካባቢዋን ጨምሮ በመላው አለም በጥራት ይደመጣል:: በዲጄ ኪንግስተን እየተዘጋጀ በሳምንት አምስት ቀን አየር ላይ የሚውለው ወዝወዝ አዲስ ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም አማራጮች እየተደመጠ ይገኛል::